#education
❗️❗️❗️❗️አስቸኳይ ❗️❗️❗️❗️⁉️ ለቅዳሜ(11/04/18) ፈልጌ ነው እባካችሁ ተባበሩኝ 🙏🙏🙏🙏 የኢትዬጲያ እንጅነርንግ ኮርፖሬሽን የስራ ፈተና ለቅዳሜ ተጠርቼ ነበር በ Urban Design and planning እና ከአሁን በፊት ምንም አይነት የስራ ፈተና ተፈትኜ ስለማላውቅ በጣም ጨንቆኝ ነው የምታውቁት ምንም አይነት መረጃ ቢሆን እንደተልፉኝ እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
Dec 19, 20251 engagements