SecretS586
#business
ሰላም ሰዎች አንድ ነገር ተባበሩኝ pls ሀዋሳ ውስጥ ጥሩ ለ street food የሚሆን ሰፈር የት ነው እናም ሚከራይ ቤት በዛው ምታገኙ ከሆነ እባካቹ ተባበሩኝ ሁለት ሳምንት አለፈኝ ስፈልግ እናም የደላላም ስልክ ካወቃቹ አገናኙኝ plss
Dec 18, 20251 engagements
ሰላም ሰዎች አንድ ነገር ተባበሩኝ pls ሀዋሳ ውስጥ ጥሩ ለ street food የሚሆን ሰፈር የት ነው እናም ሚከራይ ቤት በዛው ምታገኙ ከሆነ እባካቹ ተባበሩኝ ሁለት ሳምንት አለፈኝ ስፈልግ እናም የደላላም ስልክ ካወቃቹ አገናኙኝ plss
Dec 18, 2025Arogew meneharia or from wanza way to Atote.
Dec 19, 2025