አንድን ሴት ቀርባችሁ እያወራችሁ በደንብ እየተግባባችሁ ምናምን...ያላችሁ ነገር ደስ ይላል ግን እሷ በየወሬ መሃል እንደ ወንድሜ ነው ማይህ አንተ ምትገርም ወንድም ነህ ምናምን ብትላችሁ ምን እያለቻችሁ ነው?ምንድንስ ነው ማረግ ያለባችሁ? እሷ ራሷን እንዲህ እያለች ልታሳምን ምትሞክርበት ምክንያት ምንድነው??
Dec 18, 2025Beka keza mesemer endatalef nw lela tergum yelewum begize lela chick felaleg🤷🏻♂️
Dec 18, 2025