Baeeee111
#technology
ስሙማ አሁን ሰሞኑን የመጣው ሶሻል ሚድያ buzzer ስለሚባለው ሰምታችኃል ትናንት ማታ እስኪ ልየው ብዬ ስገባላችሁ የሀገር ሀበሻ ነው ያለው ብታዩ ለማንኛውም እንደ YouTube , tiktok ይከፍላል እየተባለ ነው እስፓርት ሪሌትድ ኮንቴንት ከወደዳችሁ ሞክሩት ማን ያቃል buzzer influencer ተብለን እንሸለም ይሆናል
Dec 18, 202510 engagements