ሰላም ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞች. ንስሀ ለመግባት ምን ምን ያስፈልጋል ሲሰገድስ ምን እየተባለ ነው.
Dec 18, 2025ንስሀ አባት ብንጠይቅ ሁሉን ይነግሩናል እኮ ለማንኛውም የተቀደሰ ሀሳብ ነው ሁላችንንም ለንሰሐ ያብቃን🙏✨
Dec 18, 2025ሰላም ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞች. ንስሀ ለመግባት ምን ምን ያስፈልጋል ሲሰገድስ ምን እየተባለ ነው.
Dec 18, 2025ንስሀ አባት ብንጠይቅ ሁሉን ይነግሩናል እኮ ለማንኛውም የተቀደሰ ሀሳብ ነው ሁላችንንም ለንሰሐ ያብቃን🙏✨
Dec 18, 2025ንስሃ ለመግባት መጀመሪያ የተፀፀት እና የተሰበረ ልብ ያስፈልጋል ሌላው ቀላል ነው ነጠላ ለብሶ ሀጥያታችን እንዳይጠፋብን ማለት እንዳንረሳው secure የሆነ ቦታ ፅፎ ካህን ጋር ሄዶ ራስን ማስመርመር አለቀ
Dec 18, 2025watch youtube
Dec 30, 2025እውነተኛ ንስሃ ኢየሱስ ስለ እኛ እንደሞተና ስለኃጢአታችን ራሱን እንደሰጠ ደግሞም ደሙ ከአብ ጋር እንደሚያስታርቅ በማመን ነው ዋናው ነገር ኃጢአተኛ እንደሆንክ ማወቅና እግዚአብሔር ይቅር እንደሚል በማመን ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ስናገር 1 ዮሐንስ 1 (1 John) 7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። 8፤ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። 9፤ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 10፤ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም። በሌላ ቦታ ደግሞ 1 ዮሐንስ 2 (1 John) 1፤ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 2፤ እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ። 1 ጢሞቴዎስ 2 (1 Timothy) 5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ 6፤ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
Dec 18, 2025