#other
Hello people. እቃ ከውጭ አስልኬ ነበር። INSA special permit ፍቃድ ይፈልጋል ተባልኩ። እቃው Crypto Hard wallet new. ከዚህ በፊት ከጉምሩክ ወደ INSA ተልኮ የሚያቅ ካለ ብትነግሩኝ። እና Crypto ስለሚል ካላወቁት ወንጀል ነው ምናምን case የሚሉ ከሆነ ብየ ነበር። ጉምሩክ መተህ ስለ እቃው አስረዳ ተብያለሁ።
Dec 18, 202510 engagements