Kol51
#personal
AAE FAMILY መንጃ ፈቃድ የተግባር ስልጠናው ለ ህዝብ 1 ስንት ቀን ወይም ወር ነው የሚሰጠው? እና መንጃ ፈቃድ ከወሰድኩ በኋላ የታክሲ መኪና ለመያዝ የት ነው በብዛት የስራ Vacancyዎችን ማየት ያለብኝ ወይስ በውስጠ ታዋቂነት ነው የሚቀጥሩት? እንደዛስ ከሆነ እንዴት ነው CONTACT ማግኘት የምችለው?
Dec 18, 202510 engagements
AAE FAMILY መንጃ ፈቃድ የተግባር ስልጠናው ለ ህዝብ 1 ስንት ቀን ወይም ወር ነው የሚሰጠው? እና መንጃ ፈቃድ ከወሰድኩ በኋላ የታክሲ መኪና ለመያዝ የት ነው በብዛት የስራ Vacancyዎችን ማየት ያለብኝ ወይስ በውስጠ ታዋቂነት ነው የሚቀጥሩት? እንደዛስ ከሆነ እንዴት ነው CONTACT ማግኘት የምችለው?
Dec 18, 202535 ken nw gn ke 20 ken belay aykoym
Dec 18, 202545 ቀን ነው 15 theory 30 practice ጠቅላላ ወደ 2 ወር
Dec 18, 2025Yesrawun negeris mtawkew neger ale? Mekina endet magignet echilalehu mserabetin
Dec 18, 202552ken new seltenaw
Dec 18, 2025