Habshawiw15.5
#education
Addmin please urgent nw ለነገ ነገ የ መንጃ ፈቃድ ፈተና አለኝ በ 09 ሃሙስ {ህዝብ 1} እና እባካችሁ ጀሞ 3 ትምራችሁ እዛ ፉሪ ክፍለ ከተማ የተፍተናችው ስለ ፈተናው እና አፈታተኑ ንገሩኝ በጣም አስቸክዋይ ነው ኦሮሚያ ስልሆነ ለየት ስልሚል ነው ነገ ከስዓት ነው ምፈተነው በ09 ሃሙስ እና ምታቁትን ንገሩኝ ቀላል ነው ወይስ ከባድ?
Dec 17, 20251 engagements