Guys endet nachu ? Dlink 4G ተንቀሳቃሽ wifi router ገዝቼ ነበር ነገር ግን Connected ሆኖ እያስጠቀመኝ(እያስጠቀመን በጋራ) ሳለ በድንገት : - Connected with no internet ይላል አንዳንዴ ደግሞ - Connected ሆኖ ግን ቶሎ ቶሎ video load አያደርግም ፣ stack ይሆናል። - Disconnect ይሆናል So Guys እስቲ የምታውቁትን ንገሩኝ የrouterኡ ችግር ነው ወይስ የSimኡ (ግን አዲስ የethiotelecom ነው ) እና እንዴት ላስተካክለው ?ወይስ ሌላ router መቀየር ነው like Harvalion ,...
Dec 17, 2025Well tele beselam enditnor silemayfelg... birrhn wesdo alseram yilal.. miseraw lelit nw mnamn ende botaw yehone yehone sefer demo 2G belew internetu... ena demo fair usage blew speed limit yaregubetal des silachew
Dec 17, 2025