#technology
Selam guys 3 and a half years ago i joined campus ከዛ fayda መታወቂያ ግቢ ውስጥ ተሠጠኝና የቀበሌ መታወቂያ አልነበረኝም ነበር ግን ላለፉት አመታት እሡን ነበር ምጠቀምበት እና አሁን passport ላወጣ ነው እና ቀበሌ መታወቂያ ላወጣ ብዮ ነው እና if you have such experience ንገሩኝ ይጋተታሉ እንዴ እና በምን ያህል ጊዜ አውጥተው ይሠጡኛል thanks 🙏
Dec 17, 20252 engagements