እረ የ ዘንድሮ ፌሚንስቶች አድቡ 😭😡😡 ሰሞኑን Tigi's Perspective የምትባል ሴት ያውራችውን ሁሉም የሰማው ይመስለኛል ::I'm against that speech even tho there are datas that may prove her right but it isn't a right way to say that. ብዙ ሰዎችን ይነካል, በተለይ የኢትዮጵያ እናት ሴቶች ባህልን እና ሃይማኖትን ከመፍራት ለልጆቻቸው ጠንክረው ሰርተው, ተቆጥተው, መክረው ያስደጉ ይመስለኛል :: በዚህ ብዙ ሰው ቢቆጣ የሚገርም አይምሰልኝም :: የአሁን ዘመን single moms ላይ ጥያቄ ቢኖረኝም....... እና እኔን በጣም ያናደደኝ live ላይ አንዷ እመቤታችን ቅዱስት ማርያም እራሱ single mom ነበረች እያለች ስታወራ ሰማው (most of them agreed btw ) እና please ለ አምላክ እናት የሚባል እና የማይባል ነገር እወቁ ::ጌታ ኢየሱስ ደሞ አባት አለው, አባቱም አልተለየውም :: የዚህ ትንቢት መፈጸምያ አትሁኑ “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤” — ሮሜ 1፥28
Dec 17, 2025ትንሽ እውቀት ይዘው መቀደድ ልማድ ሁኖ ቀርቷል ኧረ እያስተዋልን......feminist'och gn 🖕🖕🖕
Dec 17, 2025