በቀጥታ Freshman ተማሪ ነኝ ግን ብዙዎቹ የክላስ ሆነ የዶርም ልጆች በremedial ገብተው Freshman የቀጠሉ ናቸው They all have friend ለመዞር ካፋ ለመሄድ ምናምን ። እኔም ግብ የገባው ሰሞን ከዶርም ሆነ ከክላስ ልጆች ጋር ለመግባባት ተፍ ተፍ ብዬ ነበር ግን ችላ መባል ከበደኝና ተውኩት አሁን መማር ለብቻዬን ካፌ መግባት እየፈራሁ ነው ሁሉም ነገር እያስጠላኝ ነው። ከሰኞ-ሰኞ ካፌ ለብቻዬን ስገባ ሰው ሁሉ ስለእኔ ሚያወራው ሚመስለኝ በቃ depression ውስጥ ነው ያለሁት ። ጓደኞቼ የማይወጣልኝ ምክንያት ደሞ የእኛ ግብ ሁሉም የራሱን ብሔር ነው ጓደኛ ሚያደርጉት የሚግባቡበት ሁሉ በራሳቸው ቋንቋ ነው አብሬአቸው ከሆን እራሱ በራሳቸው ቋንቋ ስያወሩ ዝም ብዬ የመገለል ስሜት ይሰማኛል ምክንያቱም ከአማርኛ ውጭ ሌላ ቋንቋ አልችልም ። አሁን withdrew ልሞላ ነው ሀሳብ አላችሁ ??
Dec 17, 2025Guadenya ataw blo withdraw mn milut nw lemanyawm try to find ppl with same intrest as u club mnamn lay lemesatef mokir kalhonem ykr lememar nw yegebahew just learn
Dec 17, 2025