hkhkf7.5
#personal
አንድ ቪድዮ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ "ኢትዮጵያ" የሚላቸው ሴም የሆኑትን እንደሆነ ና እነሱም አሁን በብዛት ሰሜን ላይ ሌሎች ብሄሮች ውስት ደሞ እንደተቀላቀሉ ይናገራል - ጠላት ሲመጣም የሚዋጉት እነሱ እንደሆነ ይናገራል በዚህ ላይ የተጻፉ ጽሑፎች ወይንም መጽሀፍት ካላችሁ? ስለ ሀሳቡስ ምን ታስባላችሁ
Dec 16, 20253 engagements
አንድ ቪድዮ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ "ኢትዮጵያ" የሚላቸው ሴም የሆኑትን እንደሆነ ና እነሱም አሁን በብዛት ሰሜን ላይ ሌሎች ብሄሮች ውስት ደሞ እንደተቀላቀሉ ይናገራል - ጠላት ሲመጣም የሚዋጉት እነሱ እንደሆነ ይናገራል በዚህ ላይ የተጻፉ ጽሑፎች ወይንም መጽሀፍት ካላችሁ? ስለ ሀሳቡስ ምን ታስባላችሁ
Dec 16, 2025ሀይማኖትን ጎጠኝነት ውስጥ ከመወሸቅክ በፊት ቢያንስ ሴም እና ኩሽ መሀከል ለይ!
Dec 16, 2025Definitely sem adelem, tesastehal... Its ''Kush''
Dec 16, 2025“ኩሽ” ማለትህ ነው? Google ላይ search አድርገው።
Dec 16, 2025