ስሚማ ሲስቱካ የሆነ ጥያቄዎች ልጠይቅሽ ነውና እንደጓደኛ ሚመስልሽን መልሽልኝ እስኪ! አንድ ሰው እድሜየ ሄደ በሚልና በሰው በቤተሰብ ግፊት ሊያገባ ይገባዋል ? በአለም ላይ እየኖሩ ተጋብቶ መኖር የግድ ነው? ፊት ሚያደርገውን ሰው እስካላገኘ ቆሞ መቅረት አይችልም? ግጣሙን እስካላገኘም ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ምክኒያቶች አግብቸ መኖር አልፈልግም ቢል ከቤተክርስቲያን አንጻር እንዴት ይታያል? "ሰው ብቻውን ሊሆን የተገባ አይደለም" ማለቱ እንደ ትዕዛዝ ታይቶ መጋባት አለበት ማለት ነው ? አንድ ሰው በህይወትሽ ቢመጣ በጣም ስርዓት ያለው ነው እንበል ምታከብሪው ሰውም ሊሆን ይችላል በስጋ ወደሙ ለጋብቻ ቢጠይቅ አንቺም ማግባት ምትችይበት እድሜ ላይ ስለሆንሽና በእ/ር መንገድ ስለጠየቃት መጋባት አለባት ? እሷም ልታፈቅረው አይገባም ? እሷ እንዳላፈቀረችው ከተሰማት ጥያቄውን መግፋት አትችልም ? ሌላ ጥያቄ ደግሞ ፍቅረኛ ወይም እጮኛ ቢኖርሽ የህይወት አጋርሽ እንዲሆን የመረጥሽው ቢሆን ያ ሰው ግን ስለ ስጋ ወደሙ ከልቡ ገብቶት ባይሆን ቀድሞ ማይቆርብ ቢሆን አንቺን ላለማጣት ብቻ ሲል ለጋብቻው ቀን ሊቀበለው እንደሆነ ብታውቂ ምን ታደርጊያለሽ ?
Dec 15, 2025#የመጀመሪያዉ ሊያገባ የሚገባው በራሱ ፈቃድ ብቻና ብቻ ነው ቤተሰብ ግን ግፊት ማድረግ ምንም ችግር የለውም :: #በቤተክርስቲያን ካየነው በአለም ላይ ተጋብቶ መኖር ግድ ነው አላገባም ያለ ሠው መመንኮስ የፈለጋ ሠው ብቻና ብቻ ነው ምክንያቱም ከስጋዊ ፍላጎት መጠበቅ ስላለበት ። #ፊት ሚያደርገውን ሰው ካላገኝ የእግዚአብሄር ጊዜ መጠበቅ እንጂ ቆሞ መቅረት የለበትም :: በተለያየ ምክንያት አላገባም ሲል ግን መመንኮስ አለበት ማለት ነዋ ጌታ ነፃ ፈቃድ ነው ለሠዎች ልጆች የሠጠው ግን ግን ብቻውን ይሄን ዘንድ አልተፈቀደለትም ማለት ከሀጥያት እንዲጠበቅ የሂወትን በትር ተጋግዞ እንዲያልፍ እንጂ እንዲታሠር አይደለም ። # በሁለቱም መሀል መልካም ግንኙነት ይኑር ነው እሚለው ለ ቤተክርስቲያን ስለ ጠየቃት ሁሌም ትክክል ነው ማለት አይደለም እሷም ለሱ ስሜት ሊኖራት ግድ ነው ልታፈቅረውም ይገባል እንዳ ላፈቀረችው ከተሰማት ጥያቄውን አለመቀበል ትችላለች መልካም ነገር ስለሆነ ብቻ ተቀበሉ አልተባልንም መርምሩ እንጂ እና ትችላለች ያለመቀበል :: # ሠዎች እስከልገባቸው አንድን ነገር ተቀበሉ (ሊቀበሉ መገዳድ የለባቸውም ) ይሄ ደግሞ ከጓደኞቹ ከማህበረሰቡ ከ ቤተሠቡ የተቀበለው ያየው ነገር ሊሄን ይችላል በቤተክርስቲያን አገባለሁ ብሎ ኣሰቦ ላይሄን ይችላል እና ሠዎች ደግሞ ይፈራሉም ይህን የማስረዳት እንዲቀበለው ከባድ ነገር እንዳልሆ ማስረዳት ያንች ስራ ነው ደግሞም ምንም ማለት አይደለም በት/ት እሚመለስ ነገር ነው ለማንኛውም ግን ጃን እያቄም ወሐና ብትገቢ ት/ትቱን በትማሪ አሪፍ ነው ዲ/ን ሄኖክ ነው እሚያስተምረው ለጋብቻ ቅድመ ትምህርት ነው thanks
Dec 16, 2025