Peaceeeee160
#technology
ሰላም እንዴት ናችሁ? በጣም ጥሩ ጥሩ የአማረኛ ድርሰቶች አሉኝ ለanimiation ሊሆኑ ሚችሉ...መፃፍ ላይ ጎበዝ ነኝ። animation እንዴት መስራት እንደምችል ሊያስተምረኝ ሚችል ሰው ካለ (not AI) አውሩኝ። መማር ምችልበት መንገድ ምታውቁት ካለ ፃፋልኝ። የመስራት ፍላጎቱና ችሎታው ካለችውም አብሮ ለመስራት ዝግጁ ነኝ።
Dec 15, 20252 engagements