ሰላም በቅርቡ ከአመት በፊት ነው የተመረቅኩት የምኖረው ክፍለሀገር ስለሆነ ስራ ማግኘት አልቻልኩም 24 male ነኝ አዲስ አበባ ኮተቤ የመምህራን ስልጠና የአንድ አመቱን ተመዝግቤአለሁ በእሱ አሳብቤ አዲስ አበባ ለመምጣት እና የወደፊት ሚስቴ ልትሆን የምትችል ልጅ ደሞ ቤተሰቦቿ ጋር ነው የምትኖረው አሁን ያሰብኩት አዲስ አበባ መጥቼ ስራ ለመፈለግ ካገኘሁ በኋላ ከኮተቤ ወጥቼ ቤት ተከራይቼ ለመኖር ነበር ሐሳቤ አዲስ አበባ ያላችሁ ወይም ሌሎችም እስኪ ሀሳባችሁን ስጡኝ አትለፉኝ ጨንቆኝ ነው
Dec 15, 2025Sera magegnet btam kbad new ena bet kiray btam wed new.
Dec 15, 2025