#religion
ሰላም ሰዎች የ ኦርቶዶክስ የዝማሬ ማህበር መግባት ፈልጌ ነበር ለሰርግ ለክርስትና እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች መዝሙር የሚያቀርብ ማህበር ውስጥ እንዴት መቀላቀል እንደምችል የሚያውቅ ካለ እባካችሁ ተባበሩኝ🙏
Dec 15, 20251 engagements
ሰላም ሰዎች የ ኦርቶዶክስ የዝማሬ ማህበር መግባት ፈልጌ ነበር ለሰርግ ለክርስትና እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች መዝሙር የሚያቀርብ ማህበር ውስጥ እንዴት መቀላቀል እንደምችል የሚያውቅ ካለ እባካችሁ ተባበሩኝ🙏
Dec 15, 2025Bekerbesh Yale Betkretiyan hidesh mezemran megbat new yalebesh ensu nachew le program emizemrut
Dec 15, 2025