SoftDingo34112.5
#personal
Selam guys 21 amete nw wend negn ችግሬ ምን መሰላቹ በጣም በጣም ደባሪ ሰው ነኝ ብዙ ሰው ይሸሸኛል ማለቴ ብር አጥቼ ምናምን አይደለም ግን ህፃናት ሳይቀሩ ይሸሹኛል እኩዮቼ አብሮ አደጎቼ ሳይቀሩ ይርቁኛል አንዳንድ ሰዎችም ይነግሩኛል በዚ ጉዳይ ማለት በጣም ይከፋኛል ያው ውስጤ ምንም ክፋት የለብኝም ሰው ላይም መጥፎ አላስብም አሁን ላይ 2 or 3 ሰው ነው የሚደውለው ስልኬ ላይ ማዘሯ እና ሲስተር ብቻ 😂😂😂 ሴቶችማ እንደ ጦር ነው የሚሸሹኝ😂😂😂 በዚ ምክንያት ሴት ጠጋ ብዬ ማውራት ለኔ አንበሳ ማደን በሉት አረ ወገን ምን ተሻለኝ ቆሜ ልቀር ነው😂😂😂
Dec 15, 20259 engagements