#technology
ሰለም ከ 1 አመት በፊት ፋይዳ ተመዝቤ ነበር እና ገና ቁጥሩ ሳይላክልኝ sim ጠፋብኝ እና sim cardun ቶሎ ማውጣት አልችልም ስለዚህ እንዴት ነው ፋይዳ መውሰድ ወይም ማውጣት የምችለው ? please help me
Dec 15, 20253 engagements
ሰለም ከ 1 አመት በፊት ፋይዳ ተመዝቤ ነበር እና ገና ቁጥሩ ሳይላክልኝ sim ጠፋብኝ እና sim cardun ቶሎ ማውጣት አልችልም ስለዚህ እንዴት ነው ፋይዳ መውሰድ ወይም ማውጣት የምችለው ? please help me
Dec 15, 2025እሚመዘግቡበት ቦታ ሂደሽ እንደገና ይልኩልሻል simun gn ግን መያዝ አለብሽ
Dec 15, 2025