#technology
For android ከFynግዕዝ2(Keyboard app) የተሻለ App ካለ ጠቁሙኝ 🙏🙏
Dec 15, 20256 engagements
For android ከFynግዕዝ2(Keyboard app) የተሻለ App ካለ ጠቁሙኝ 🙏🙏
Dec 15, 2025በጣም የሚያሳዝነኝ የዚህ አፕ ዴቨሎፐሩ በመሞቱ እስካሁን update መደረግ አለመቻሉ ነው። ሆኖም ግን አሁን ከሚሰሩ አገርኛ አፖች እንኳ መወዳደር የሚችል ነው። እኔ fyn ግዕዝን መጠቀም የጀመርኩት የዛሬ 10+ አመት ነው። ስልክ ብቀያይርም ከዚህ አፕ ውጭ መጠቀም አልፈልግም። ብዙ ነገሩ አሪፍ ነው።
Dec 16, 2025Desh or agerigna
Dec 15, 2025Gboard
Dec 15, 2025Gboard or Google keyboard
Dec 15, 2025Desh የሚገርም ነው
Dec 18, 2025https://play.google.com/store/apps/details?id=com.amharic.keyboard.for.android I like his one ene. Check it out. Betam bezu cool features alut.
Dec 15, 2025