Weynay10
#personal
ፓስፖርት ለማዉጣት የልደት ሰርትፍኬት ላይ የጀርባ ማህትም የት ነው ማስደርገው የት ነው የሚኬደው ? Amesegnalhu
Dec 15, 20256 engagements
ፓስፖርት ለማዉጣት የልደት ሰርትፍኬት ላይ የጀርባ ማህትም የት ነው ማስደርገው የት ነው የሚኬደው ? Amesegnalhu
Dec 15, 2025መጀመሪያ ካለህበት አካባቢ ወደ ፒያስ መምጣት ይኖርብካል ከዛም ከፒያሳ ትንሽ ከፍ ብለክ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያንን አልፈክ ቴሌ መስሪያ ቤት ጋር አዲሱ ገበያ የሚል ታክሲ ያዝ እና ሸገር መናፈሻ ስደርስ አውርደኝ በለው. ማህተም የሚመታበት የወሳኝ ኩነቶች መስርያ ቤት መናፈሻው ውስጥ ነው የሚገኘው
Dec 15, 2025I can
Feb 11, 2026