እንዴት የሰውነት ክብደቴን መጨመር እንዳለብኝ እያሰብኩ ስጨነቅ ክብደቴ ይባስኑ እየቀነሰ ነው😭።ቅጥነቴ ደብሮኛል ። የምትዋጥ መድሃኒትም ሆነ የሆነ ነገር ክብደቴን የሚጨምርልኝ ነገር ብጠቁሙኝ ብዬ ነው አመሰግናለሁ
Dec 14, 2025kaldebereh serifam ena ots yabede new in week lewet tayaleh getan tenesh exercise adrgeh esun metetat or mebelat
Dec 15, 2025