#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ🙌 ምን መሰላቹ ማዘር የሆነ ጊዜ ላይ ከሰው የተበደረችው ወደ 10ሺ ብር እዳ አለባት ግን አሁን ላይ ለመክፈል ምንም አቅሙ የላትም እኔ ተማሪ ነኝ እና ሁሌ ነው ምትሳቀቀው ምታለቅሰው በቃ የምር በየቀኑ የሷን እንባ ማየት አልቻልኩም😔 የምር እናት ያላቹ ይገባቿል እና እባካችሁ ሁላቹም በምታምኑት አምላክ መፍትሄ ምትሉትን ንገሩኝ ላደርግ የምችለውን እሷን ከዚ ነገር ምገላግልበትን እባካችሁ🙏🙏🙏ለቀና መልሳችሁ አመሠግናለው🙏
Dec 14, 20257 engagements