እንዴት ኣመሻችሁ ? የሆነ ጥያቄ አለኝ ምን መሰላችሁ መቼስ ቁሞ የሚሄድ ሰው ይወዳል ይወደዳል አይደል ? እናም በሆነ አጋጣሚ ከሆነ ሰው ጋር ተዋዳችሁ ምናምን የሆነ ያክል ጊዜ ታሳልፉ እና በማሀል ባልታወቀ መንገድ ለእዛ ሰው ያላቹህ ፍቅር ይጠፋል ። አብሮዋቹሁ ያለው ሰው ስሜት ደሞ እጥፍ ይጨምራል እና በዚህ አጋጣሚ ያንን ሰው ከመተው ሌላ ምን አማራጭ ሊኖር ይችላል ብላቹ ታስባላቹ ?
Dec 14, 2025ወረተኛ ስለሆንክ ነው ጀለስ
Dec 14, 2025