ሴቶች ግን እንዴት ነው ባል mitagegnut wendochm ሚስት እንዴት ነው mitagegnut?? 26 አመቴ ነው በጣም ቆንጆ ባልሆንም ደስ ሚል ነገር አለኝ ቆንጆ አቁም አለኝ ከዛ ደሞ ፈጣሪ ይመስገን ስራም አለኝ ግን አሁን አሁን ሁሉም ሰው መቼ ነው mitagebiw መቼ ነው ሚለው ጥያቄ እያደከመኝ ነው ብቻ ጠዋት ቤተክርስቲያን ሄጄ እመለሳለሁ ወደ ስራ እሄዳለው ሲመሽ ቤት ነኝ በቃ ይሄ ነው ህዎቴ ሰው ለምን አታገቢም ይበል እንጂ አሁን ላይ single ነኝ እወነት ለመናገር እኔም ባገባ በጣም ደስ ይለኛል ግን እንዴት ነው ሚሆነው miyanaddew demo ብዙ ጊዜ miteyawekugn ሰዎች demo በሃይማኖት manmesaseln or በዓላማ ማንመሳሰል ሰዎች ናቸው እና ምንድን ነው ሚሻለው የሆነ ነገር በሉኝ እስቲ
Dec 14, 2025Yigermal lek ehete yalechebet huneta. Sewoch kemawrat men yagedachewal belesh new? Setagebi mikom mesloshal aydel, yanem demo mech new yemtweljiw, atdegmim wey... becha tekuret keseteshachew yemayawerut neger yelem. Ena kebad bihonem lendezi aynet neger bota ateschi.
Dec 14, 2025