#society
Let's say ጥሩ ኑሮ mean መኪና ፤የራስ ቤት እና ፋይናንሽያል ፍሪደም ። so, ከ100 ተቀጥሮ ከሚሰራ እና ከ100 የግል ስራ ከሚሰራ each ስንቱ ጥሩ ኑሮ መኖር የሚችል ይመስላችኋል ??
Dec 14, 20253 engagements
Let's say ጥሩ ኑሮ mean መኪና ፤የራስ ቤት እና ፋይናንሽያል ፍሪደም ። so, ከ100 ተቀጥሮ ከሚሰራ እና ከ100 የግል ስራ ከሚሰራ each ስንቱ ጥሩ ኑሮ መኖር የሚችል ይመስላችኋል ??
Dec 14, 2025Ke drjit balebet ena drijtu wust teketro kemiser yetgnawu new any freedom emiyagegnew 🤔
Dec 14, 2025ተቀጥሮ ከሚሠራው 10%ጥሩ የሚባል በተለይ ማኔጀሮች መኪና እና ቤት ሊኖራቸው ይችላል 90%እንደኔ መልፋት ብቻ በተገላቢጦሽ የራሳቸውን የግል ስራ ሚሠሩ በተለይ ነጋዴዎች 90%ቤት መኪና ይኖራቸዋል
Dec 14, 2025ቀበሌ ወረዳ መሬት አስዳደር ምናምን ሚሰራ ወይም በትልቅ ደረጃ ተቀጥሮ ሚሰራ ካልሆነ ቤት እና መኪና አይታሰብም የግል ግን 👌
Dec 14, 2025