አጭር ሰው ፈልገህ ነው? ጠፍቶብህ
Dec 13, 2025አጭር ሰው ፈልገህ ነው? ጠፍቶብህ
Dec 13, 2025😂
Dec 15, 2025Ye gorebetachn bet short new mnew taraw lay gomen ltshet new
Dec 13, 2025የደሀ ሰፈር
Dec 13, 2025እኛ ሰፈር እንኳን ዝናብ ካልዘነበ ሾርት አያረግም ስለ ኤሌክትሪክ መስመር ነው አደል ያወራኸው?? 🥺
Dec 13, 2025እኛ ሰፈር እንኳን ሾርት ቤቶች ልማት ያበላሻሉ ብሎ በኮሪደሩ ምክንያት አንስቷቸወል መቼም ሰለ ቁመታቸው ነው የጠየከን
Dec 13, 2025ገርጂ መብራት ሀይል ነፍ ናቸው 😂😂
Dec 13, 2025