እንዴት ነው ከእራሳችሁ በላይ የምትወዱትን የምታፈቅሩትን ሰው ልባችሁ እንዲጨክን የምታረጉት?? እሷ ጨክና ሄዳለች እኔ ግን መጨከን አቃተኝ።
Dec 13, 2025አንዱ እንደ ገና ዳቦ በ position ያገላብጥልሀል አንተ ልረሳት አልቻልኩም እያልክ ታለቃቅሳለህ
Dec 13, 2025እንዴት ነው ከእራሳችሁ በላይ የምትወዱትን የምታፈቅሩትን ሰው ልባችሁ እንዲጨክን የምታረጉት?? እሷ ጨክና ሄዳለች እኔ ግን መጨከን አቃተኝ።
Dec 13, 2025አንዱ እንደ ገና ዳቦ በ position ያገላብጥልሀል አንተ ልረሳት አልቻልኩም እያልክ ታለቃቅሳለህ
Dec 13, 2025ጊዜ እስኪያስተምርህ ነው Bro ብቻ እንዳይርፍድብህ እና ለራስህ መሆን ሳትችል እንዳትቀር bro በርታ በል
Dec 13, 2025ከእራስ በላይ ንፋስ የእኔ ወንድም !። ምን መሰለህ ሁሌም እና ያለምክንያት ሊወድህ የሚችለው ፈጣሪህ ብቻ ነው ። ከእዛ በተረፈ ማንም ሰው (ቤተሰብህ )እንኳን እንደዛ ይወድሀል ማለት ዘበት ነው ። እና ለማይፈልግህ ወይም ትቶህ ለሄደ ሰው የምን ርህራሄ ማሳየት ነው ? ይሄ ለእራስ ክብር አለመስጠት ነው ። ለእንደዚህ አይነት ሰዎች ይህን ያህል ቦታ አያስፈልግም ባይ ነኝ ። ለራስህ ስትል መጨከን አለብህ በርታ በል ደሞም የጊዜ ጉዳይ ነው መጨከንህ አይቀርም!
Dec 13, 2025Berasu gze new kelbh mewetalh enji mekr mnm aykeyrwm. ..getan ...
Dec 13, 2025ብሮ መርዝ ብትጠጣ የታወቀ ነው ጉዳቱ ይሄም እኮ መርዝ በለው የማይፈልግህን ነገር መፈለግ የማይሆን ሸክም ነው ሳትፈልግህ አለቃቅሰህ ብትመልሳት ራሱ የሌለ ነው የምታወርድህ ስታረክስህ ነው የምትኖረው አንዴ አልፈልግህም ተብለህ እሷን መከታተልህን or ማሰብህን ቶሎ ማቆም ባትችልም ትለምደውና እንደ እሷ የሚያስጠላህ ነገር ደግም አይኖርም ሁሉም የሆነ ልክክ ያለ ጊዜ ሲመጣለት ወደ ራሱ ይመለሳል ተረጋጋ bro
Dec 13, 2025Lemn endehedech ngeren estim.esuam yerasua side, story yinoratal
Dec 13, 2025Distract yourself for a while. That's the only way
Dec 13, 2025ሌላ በመጥበስ
Dec 13, 2025