Ladies, I’m curious do you feel it’s hard for women to openly communicate what they want in a relationship? Why do you think that is? I believe honest communication is everything and also, I’m genuinely interested… are there women who are comfortable expressing what they want and how they feel?
Dec 12, 2025አብዛኛው ኢትዮጵያዊ (ሌላውን ስለማላውቅ) በሚባል ደረጃ እውነትን እና የተሰማህን የምትወደውን የምትጠላውን ምትፈልገውን ስትናገር ጉዳዪን ተነጋግሮ ከመፍታት ፤ አላስፈላጊ ድርጊትን ከማስወገድ ፤ ምትወደውን ከማድረግ ፤ ማትወደውን ካለማድረግ ... ይልቅ ስድብ ማሽሟጠጥ ሰውን አጉል መታዘብ ወሬ መንዛት ነው ሚቀለን ... even ተነጋገረ ቢባል እንኳ ምክንያት እና ሰበብ ድርደራ ነው (ወንድም ሴትም) የተሰማንን እና የምንፈልገውን ለመናገር የምንጋብዝ ህዝቦች አይደለንም። በ relationship በለው በስራ በለው በቤተሰብ በለው በ ጓደኝነት በለው..... የፀባቸው ምክንያት ሲታይ አወኩሽ ናኩሽ ነው .... imagine ግልፀኝነት ሲያጣላህ🤦♀
Dec 12, 2025