ቅናት ያስመስልብኛል? ጓደኛዬ ባለሀብት ስሆን ከሱ መራቅ ጀመርኩኝ ምክንያቱም እሱ በገቢው ልክ ነው ገንዘብ የሚያወጣው እኔ ደሞ ከfamily ነው ገንዘብ የሚቀበለው ውድ ነገሮችን በፊት ለነበረው ጓደኝነት ብዬ ፈገግ ብዬ እኩል አዋጣለው 50/50 ግን ወደቤት ስሄድ ስቃይ ነው ተደብቄ ካለኝ ስለሆነ የሚሰጠው ። btw እኔ ፈልጌ ነው ማዋጣው እንጂ እሱ ለመጋበዝ ሆነ ለመክፈል ችግር የለበትም የእኔ ማንነት ደሞ አይፈቅድልኝም ሁልጊዜ መቀበልን አልፈልግም ። በመጨረሻም መራቅ ጀመርኩኝ ስልኩን አለማንሳት ጀመርኩኝ ። ቅናት ያስመስልብኛል? ምክንያቱም ።" ጓደኛ ማለት በክፊ ቀን ብቻ ሳይሆን ስኬትህንም አንድጋ የሚያከብር ነው" ይባላል ቅናት ያስመስልብኛል?
Dec 12, 2025Yeteshale sew kehone antem yeteshalk endthon yiredahal ewnetun tenager kza abrehew sra period
Dec 12, 2025