Av44
#business
Hi, ke diredawa ጫማ ሽቶ ena leloch እቃዎች wede addis ababa በባቡር mamtat business ljemr new. Ena ezih lay merejaw yalachu endtagzugn neber please 1. ፍተሻ ላይ እንዳይወሰድ ስንት ፍሬ ነው የሚፈቀደው? 2. ተፈላጊ አዳዲስ ብራንድ ጫማዎች ድሬ ላይ በስንት ብር አገኛለው? 3. ከጫማና ሽቶ ሌላ አሁን ተፈላጊ ነገሮች ምንድናቸው? 4. Addis Ababa yalachu መረከብ የምትፈልጉ ካላችሁ ንገሩኝ አመሰግናለሁ!
Dec 11, 20251 engagements