Honestyyy386
#society
Guys የሰሞኑ የ ታዋቂ ቲክቶከሮች መታሰር ምርጫ ስለደረሰ የሰዎችን '' እዚህ ሀገር ህግ የለም!'' የሚለውን አመለካከት ለማጥራት አይመስላችሁም?
Dec 11, 20256 engagements
Guys የሰሞኑ የ ታዋቂ ቲክቶከሮች መታሰር ምርጫ ስለደረሰ የሰዎችን '' እዚህ ሀገር ህግ የለም!'' የሚለውን አመለካከት ለማጥራት አይመስላችሁም?
Dec 11, 2025Probably True .. ግን ምን ያክል ደደብ አድርጎ ቢያስበን ነው ዜጎች ሲታረዱ እና ሲጨፈጨፉ ፍትህ ሲያጡ... ዝም ያለ መንግስት tiktoker በማሰሩ እጃችንን በአፋችን እንድንጭን ሚጠብቀው?🙄
Dec 12, 2025I think that is partially true.👍
Dec 12, 2025Aymeslenim... Hilinakn adamt esti
Dec 12, 2025100 ቢሊየን ብር ዘርፈው የጠፋትን የቤቲንግ ባለቤቶችን ለምን አላሰረም ለወጣቱ ከልብም ሚጨነቅ ከሆነ። ይሄ ቡሽቲ መንግስት
Dec 12, 2025exactly!
Dec 12, 2025Aymeslenim 😏
Dec 12, 2025