እንዴት አመሻችሁ ሰዎች ፍቅረኛ አለችኝ እና እንደ ፈጣሪ ፍቃድ በቤተክርስትያን የመጋባት ሀሳቡ አለ ግን ሁሌ አንድ ሚያጣላን ነገር አለ እኔ በጣም ለልጅ ፍቅር ያለኝ ሰው ነኝ እና ሁሌ ስለ ልጅ ሳወራት እኔን አትፈልገኝም ለልጅ ብቻ ነው ከእኔ ጋር መሆን ምይፈልገው ትላለች እና እንደዛ እንዳልሆነ ስነግራት ደሞ አታምነኝም ምን ላድርግ ቤተሰብ
Dec 11, 2025She loves you like a brother.
Dec 11, 2025