ታላቅ እህቴን በጣም ነው ምወዳት ። ግን ከfamily ጋር ያላስተዋወቀችሁ ፍቅረኛ አላት ግን unofficially በሆነ መንገድ እርስበርስ የኛም የሱም Family እንተዋወቃለን ። ግን ልጁ መጥፎ ባህሪይ ስላለው ማለቴ ገንዘብም ስላለው ከሷ ውጭ በሳምንቱ ሴቶች ያወጣል(s3x ያደርጋል) አንድጋ እያሉ የሌሎቹን ሴት በየመንገዱ ይቀበላል even የኔን ሁለት የሴት ጓደኞች ሳያውቅ በተለያዬ ጊዜ ስልካቸውን ተቀብሎ እስካሁን ይጀነጅናል በቅርቡ ነው ያወኩት። እናም ተይ ላንቺ አይሆንሽም ስንላት እሺ ካለች በኋላ በሁለተኛው ቀን የኔ ፍቅር ስባባሉ እንሰማለን በጣም ብዙ ተደጋጋሚ ጊዜ ማለት ነው። ከሁሉም በላይ ደሞ ለታናናሽ እህቶቼ እንደማይወዳት ይነግራቸዋል ። ስለዝህ እንደ ወንድም በደምብ ቅጥቅጥ አድርገው መደብደብ እፈልጋለሁ እሱን ምን ታስባላቹ?
Dec 11, 2025አልሰማ ያለችህ እሷ ነች እኮ እሱን ደብድበኸው ቢተዋት እንኳን እሷ አትተወውም ስለዚህ ሌሎች ሴቶች ጋር የሚያወራውን ምናምን አሳያት እንጂ እሱን መደብደቡ ጥቅም የለውም
Dec 11, 2025