በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፋችሁ---- ጾሙ፣ጸሎቱ፣ጸበሉ---- ስግደቱና እንባው አልሰራ ሲላችሁ፣ እግዚአብሔር ፊቱን ያዞረባችሁ ሲመስላችሁ እና ተስፋ ላለመቁረጥ በመታገል መሃል ፈተናው ሲበረታባችሁ የምታደርጉት ምንድነው? 😭💔
Dec 11, 2025አለማቆም
Dec 11, 2025በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፋችሁ---- ጾሙ፣ጸሎቱ፣ጸበሉ---- ስግደቱና እንባው አልሰራ ሲላችሁ፣ እግዚአብሔር ፊቱን ያዞረባችሁ ሲመስላችሁ እና ተስፋ ላለመቁረጥ በመታገል መሃል ፈተናው ሲበረታባችሁ የምታደርጉት ምንድነው? 😭💔
Dec 11, 2025አለማቆም
Dec 11, 2025ያው ቃሉን መስማት ነዋ ። ከዛ ማለት አላ ምንጨነቅለት ምንፀልይለት ነገር በሙሉ ርካሽ እና ማይረቧ መሆኑን እረዳለሁ ያኔ ውስጤ ሰላም ያገኛል ። እና ለምሳሌ ይህን ቃል ማየት ትችላለህ እኔ የሆነ ነገር ከምል ቃሉ ብዙ ነገርን ይገልፃል ።
Dec 11, 2025መበርታት ነውወንድሜ.. እና ደግሞ ባያስፈልገኝ ነው የጠየኩት ብለህ ማለፍ ልመድ.. ምትለምነው ምትጠይቀው ምናልባትም ሊያጠፋህ ሚችል ይሆናል
Dec 11, 2025https://youtu.be/hTscP41mr1g?si=SRzU-KtqgcsEv7xO Yehen adamt/chi
Dec 11, 2025ንስሐ መግባት መቁረብ።
Dec 12, 2025መዝሙረ ዳዊት ለአርባ ቀን ጸልይ ሁሉም ችግሮችህ /ችግሮችሽ ይፈታሉ
Dec 11, 2025Mezmur adamet sele christ
Dec 11, 2025Kebad new gn gze stew ...andande tnsh gzem bihon metew gze mestet
Dec 11, 2025Yeah, I know I'll have a tough time, but I'm gonna try my best to get past huge obstacles and get better at self-discipline. If you need more tips, seriously hit up @deaconchernet he's super helpful. Check his Telegram channel description for his telegram bot
Dec 11, 2025