Gigity214
#business
Guys ወንድሜ ነፃ air ticket ነበረዉ እና ወደ ድሬዳዋ ሄጄ እቃ ላምጣልህ አለኝ ፡ ምን ምን ባስመጣ ሸገር ዉስጥ ለመሸጥ ያዋጣኛል?? ስለቀና መልሳቹ አመሠግናለሁ🙏
Dec 11, 20252 engagements
Guys ወንድሜ ነፃ air ticket ነበረዉ እና ወደ ድሬዳዋ ሄጄ እቃ ላምጣልህ አለኝ ፡ ምን ምን ባስመጣ ሸገር ዉስጥ ለመሸጥ ያዋጣኛል?? ስለቀና መልሳቹ አመሠግናለሁ🙏
Dec 11, 2025chama ina chiti lesfet mihonu cherkochin
Dec 11, 2025ምን ያህል ይፈቀዳል?
Dec 11, 2025