JAHLEEL3956
#society
ወጣቶች በቁም ነገር ተሳተፉበት ! ሥርዓትን በጠበቀ መልኩ እውነት ነው ብላችኹ የምታምኑበትን እና ከምታዩት ከምትሰሙት በመነሳት ደግሞ የዘመኑን እውነታ ለይታችኹ አስቀምጡልኝ ! ለጥናቴ እና ያስቀመጥኳቸውን የመፍትሔ ዐሳቦችን መሬት ላይ ለማውረድ መንደርደሪያ ነው ! በሶስት ጥያቄ እጀምራለው በአማርኛ ብቻ ዐሳባችኹን ዱቅ ዱቅ አድርጉልኝ ! ! ( ለእኛው ነው ኹላችኹም ተሳተፉበት ) .1 ትዳር ምንድነው ? ( ነው ብላችኹ የምታምኑበትን እና ከዘመኑ አንጻር የተረዳችኹትን ) 2. ትዳር ለምን ፈለጋችኹ ? ( እንደ ቀድሞ ) 3. ባል ለሚስት ጥሎሽ እንደሚሰጥ ኹሉ ሚስት ከቤተሰቦቿ ማጫ የምትቀበልበት ባህል ለምን በአንድ አንድ የገጠር ክልሎች ብቻ ላይ ቀረ ?
Dec 11, 202510 engagements