#education
Hello fam✌️ endet nachu .... ምን መሰላችሁ የ2nd year ተማሪ ነኝ እናም አሁን ላይ class በጣም ጊዜዬን እየተጋፋ ነው እናም editing and design ላይ ልምዱ አለኝ አሁን ላይ ግን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ እየተውኳቸው ነው (ለትምህርቴ ስል). fresh lay በህመም ምክኒያት GPA 3 nbr 😑 ጎበዝ የምባል ተማሪ ነኝ በዚህኛው 3.5-3.8 ለመስራት ነው እየተማርኩ ያለሁት i need it for scholar and .... እናም ወደ ሀሳቤ ስመለስ ይሄን ያህል መጨነቅ አለብኝ ለትምርቱ 🤔 ወይስ ለediting and designu ጊዜ ልስጥ pls እስኪ አማክሩኝ🙏
Dec 09, 20252 engagements