Guys dorm ውስጥ ያሉ ኣንዳንድ ልጆች ሁሌ ይጨነቃሉ 😭ሁሌም 😭ፀልዩልን ይላሉ ለሰውም እኛ ችግር ስለ ሌለን ሳይሆን ለፈጣሪ ትተን ነው ማንጨነቀው እንጂ በትምርት ራሱ እነሱ ናቸው ሚበልጡን....እና ኣይዛቹ እግዚአብሔር ኣለ እንላቸዋለን ግን ኣሁን ኣልቻልኩም ጭንቀታቸው ወደኔም እየተጋባ መጣ ለምን እኔስ ኣልጨነቅም ማለት ጀመርኩ(ከዚ በፊት ብዙ ጭንቀት ነበረብኝ ግን ኣሁን ሁሉም በእግዚኣብሄር እንደሚሆን ሲገባኝ ተውኩት) ኣሁን አነሱ ሲጨነቁ ሳይ ግን እረበሻለው ምን ላርግ?
Dec 09, 2025kendezi aynt neger mamlet nw. fetari yiredachewal enesun agzalew blo afer meblat ayasfelgm u have ur life to worry about too eko
Dec 09, 2025