Hey guys endet nachu I really need your opinion Laundary bet likeft eyasebku nw ena please eyeserachu yalachu or seetachu mtaku amakrugn 1.Mn yahl capital yasfelgegnal 2. Yawatal weyy 3. Mn mn neger yasfelgegnal Please share your opinion mawek alebsh mtlugn neger kalem help your girl
Dec 09, 2025እኔ ላውንደሪ አልሰራም ግን ወንድሜ ይሰራ ነበር እና ከሱ ካየሁት ልምድ ነው … ላውንደሪ ለመስራት አመቺ ቦታ ቢሆን ይመረጣል ያ ማለት ሰው በብዛት የሚገኝበት አካባቢ ማለት ነው … ✨ እናም ከcapital አንፃር እንደምትገዢው የmachinery ይወሰናል ያ ማለት ባለ 13kg, 14kg (kilogram) ማጠብ የሚችሉ አሉ እና ብርድ ልብስም ሊታጠብበት ስለሚችል ከ14kg በላይ ቢሆን ይመከራል… 🌷 ያዋጣል ወይ አው ያዋጣል ግን ሰው በብዛት የሰፈረበት አካባቢ ቢሆን ይመከራል ✨የሚያስደልጉ ነገሮች ቢሆን ያው እንደ ንግድ ስራነቱ የንግድ ፈቃድ አይነት ነገሮች፣ ከስራው አንፃር ደግሞ ካውያ፣ የምታስረክቢበት ነጭ ፌስታል፣ የምትረከቢበት እጥር ምጥን ያለች ሱቅ፣ የታጠቡ ልብሶችን organize ለማድረግ የስም እና ዋጋ መፃፍያ sticker፣ ደረሰኝ እና የመሳሰሉትን አይቻለው እንግዲህ ምናልባት ከጠቀምሽ ብዬ ነው
Dec 09, 2025