selam guys ከሰው ጋር ንግግር ማድረግ አልችልም especially ከሴቶች ጋር ተነጋግሬ መግባባት ለኔ ሞት ምድብ በሉት የምር በጣም እየሰለቸኝ ነው አሁን የምሰራው ስራ ደግሞ ግዴታ ከሰዎች ጋር መግባባት ያስፈልገዋል እና እንዴት ነው ይሄ ነገር ማስተካከል የምችለው? any youtube podcast name ,books ena tipoch kalu pls recommend argugn betam merognal i feel lonely🤞
Dec 09, 2025ግን ከመፅሀፍ በተሻለ ምታገኛቸውን ሴቶች ለማውራት ሞክር ማንም በአንዴ perfect የሆነ የለም መፅሀፍም ሆነ ፖድካስት ምንም recommend ብናረግህ አውርተህ ካልሞከርከው ምንም ጥቅም አይኖረውም እና በዙሪያህ ያሉትን ሴቶች ብታወራ መልካም ነው😊 ።
Dec 09, 2025