#personal
ሰላም ሰዎች... ምን መሰላቹህ አሁን የሆን ስራ እየሰራው ነው ከቤተሰብ ወጥቼ እናም እየተማርኩ ነው ድሞዙም ከትምህርት ክፍያ አያልፈም ትንሽ ነው በጣም እና ቤተሰብ እንደመጣ እየጠየቀኝ ነው ከቤት የወጣውት ደግሞ የነሱ ንግግር ንቀት አስጠልቶኝ ስራ መፍታት መቀመጥ ስለሆነ ከብዶኝ ነው እና እቤት መመለስ ይኖርብኛል ወይስ እዚው ዝም ብዬ ያገኘውትንም ቢሆን እየሰራው ልኑር.??? እባካቹህ ሀሳባቹን ንገሩኝ
Dec 06, 20258 engagements