#personal
ለእኔ ብቻ ነው?? ከእኔጋር ያልሆነ ማላውቀው ሰው እኩል ከእኔ ጋር ጎን ለጎይ ስራመድ ይጨንቀኛል ወይ ያስቀኛል ወይ ኋላ እቀራለሁ ወይ ወደፊት እቀድማለሁ።
Dec 05, 20255 engagements
ለእኔ ብቻ ነው?? ከእኔጋር ያልሆነ ማላውቀው ሰው እኩል ከእኔ ጋር ጎን ለጎይ ስራመድ ይጨንቀኛል ወይ ያስቀኛል ወይ ኋላ እቀራለሁ ወይ ወደፊት እቀድማለሁ።
Dec 05, 2025Am also😂
Dec 05, 2025Running lay dmo fukkr wst nw mgebaw ekul kehonen.
Dec 06, 2025አስተውዬው አላቅም ነበር። ለካ እኔም ይጨንቀኛል 😂
Dec 05, 2025ከጎን ሳይሆን ከጀርባዬ እኩል ሲከታተለኝ ካላሳለፍኩት ይጨንቀኛል
Dec 05, 2025It is normal!!
Dec 05, 2025