ጀማሪ ነጋዴ ነኝ እና ወጪና ገቢዬ ግራ አጋባኝ ሱቅ አለኝ እና እንዴት ነው ለ ቤት ኪራይ ከዛም ለራሳቹ ወጪ ምታወጡት ግራ ገባኝ ገና 1 ወሬን ጨርሼ ወደ 2እየሄድኩ ነው እና ምከሩኝ ልምድ ያላቹ ሰዋች እባካቹ ጨነቀኝ እኮ ደሞ አዲስ ህንፃ ነው ገና ነው ገበያው ለራሱ ልብስ ነው ምሸጠው ልምድ ያላቹ ነጋዴዋች እርዱኝ
Dec 05, 2025Lela suk neberegn yene saderg yeneberew endih new Lela gebi kaleh ke suku ga satkelakl legl wechih adrgew lela gebi keleleh gn 1 mtametawn ena mtshetewn mezgb kene wagaw be3 or be samnt hisabhn awerard check adrg 2. Lerasih demoz kfel keza yan endewechi yazew kwza wuchi zm bleh eyanesah atitekem bichegrhm.chalew
Dec 05, 2025