#health
Urgent ነው በጣም ትንሽ ንፋስ ሲነካኝ ከፍተኛ የማቃጠል ስሜት አለው ቢያንስ ለ 3 ወይ 4 ሰዓት ይቆያል ሙሉ ሰውነቴ እሳት እንደነካው ይቃጠላል እሄ ሚጀምረኝ በ ብዛት አመሻሽ ከ 10 ሰዓት በኃላ ነው እና ቆይቼ ለስላሳ መጠጥ ስጠጣ ይረግባል ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር ግን ወባ ነው ያሉኝ ግን መዳኒት ጨርሼም አይተወኝም ቆይቶ ቆይቶ ይመላለስብኛል ቃጠሎ በጣም ከባድ ነው እሳት ሲነካን እንድ ምሰማን አይነት ስሜት ነው እና እሄ የምን ምልክት ሊሆን ይቻላል
Dec 04, 20251 engagements