D274
#business
ሰላም ቤተሰብ Century Real state sales ስልጠና አገኘውና ገባን ከዛ sale ማድረግ ነው የተለያዩ ቤቶችን በዛ ሪል ርስቴት ውስጥ ያሉትን እና ገና አዲስ ነኝና በቅርብም ነው የተመረኩት ሌላ ስራም አላገኘውም ይሄኛውም በተመረኩበት አይደለም እና sale ባደረግነው ልክ ስለሆነ ሚታሰበው እና ሚከፈለን :- 1. በምን መንገድ/እንዴት sale ማድረግ እችላለው ? 2. ሰዎችንስ በምን መንገድ ለይቼ ላገኛቸው እና ላስተዋውቃቸው እችላለው ? 3. ሪልስቴት ቤት ፈላጊዎችን+ሀብታሞቹን በምን መንገድ ላገኛቸው እችላለው ? i know ስልጠና እንደወሰድን ግን ውጪ ስንወጣ አንድ አይደለም ዋናው ልምድ ያለው ነው እና ከዚህ በፊት የሰራቹ/ልምድ ያላችሁ እና ምታውቁ please እርዱኝ🙏 ለትብብራቹ አመሠግናለሁ
Dec 04, 20253 engagements