ሰላም 28 አመት ወንድ ነኝ ምንም ነገር ተሳክቶልኝ አይቅም፤ ሥራዬን አክብረ እሰራለሁ በሥራዬ ታማኝ ነኝ ብዬ አስባለሁ ፣ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት አለኝ ፣ሴቶችን በጣም አከብራለሁ ግን Relationship ላይ ግን እድላኛ አይደለም እኔ አቅሜ የፈቀደውን የቻልኩትን እንዳደረኩ ነው የምሰማኝ እና እኔ አሁን ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር አሳልፈው ሰጥቻለው🙏 የእኔ ጥያቄ ሰው ስኬታማ የምሆነው ጠንክሮ ስለስራ ነው ወይስ በእድል ነው !?
Dec 04, 2025ተሳክቶልኝ አያውቅም ማለትህ እራሱ ይገርማል አቅሙ የሚፈቅደውን እንኳን ማድረግ የከበደውኮ አለ ነገር ግን ይበልጥ ህይወትን ጣፋጭ ለማድረግ ለእራስህ ውስብስብ የሆነ ህጎችን አታውጣ Try to flexible ለመሆን መሞከር ለታይታ ሳይሆን እራስህን መሆን ከእንደዚህ አይነት ስሜት እንድትወጣ ይረዳሃል
Dec 04, 2025