Hey guys setoch mteyikachu tiyake nebere plis kayachu melisuligh tolo ena nege dnglinahen liset new so please sle himemu nigerugh I am so scared like betam at the same time I want to do it so please ena advise kalachu endayamegh during mn mareg alebgh mikerugh
Dec 03, 2025እንዳያምሽ ከፈለግሽ እግርሽን እንዳትከፍቺ🙌 ትክክለኛው ሰው ነው ይወደኛል አይተወኝም ብለሽ ያልሽው ሰው ሆኖ ከከፈትሽ ደግሞ ያንን ሰው ፣ ላንቺ ያለውን ክብር ፍቅር ፣ እምነትሽን ፣ ክብርሽን ቅድስና እንደምታጪው ልነግርሽ እወዳለው። ግና እኚህ ነገሮች ግድ አይሰጡኝም ካልሽ ውሳኔው በእጅሽ ነው እታለም🥺 ምናልባት እኔ እንዳልኩት እና እንዳሰብኩት ሳይሆን ከትዳር አጋርሽ ጋር ከሆነ ህመሙን መቀነስ አይቻልም ተፃፈ ከታላቅ እህትሽ
Dec 03, 2025