#health
ሰላም ቤተሰብ አይኔ ይኸው 4 አመት ሙሉ ያመኛል ብዙ ጊዜ ሀኪምት ቤት ስሄድ ድርቀት ነው ሚሉኝ ከዛ ጠብታ ያዙኛል ena ጨረር መካለከያ ግላስም አዘውልኛል ግን ይሄን ያህል ትልቅ ለውጥ የለኝም በቃ ንፋስ ሲነፍስ,electronics ስጠቀም,ፀሀይ ላይ ስሆን አይኔ ይከበደኛል እነዚህ ነገር ካረኩ በኋላ ደሞ እንቅልፍ እንደመጣበት ሰው አይኔን ይስጨፍነኛል የአይታ ችግር ያለብኝ አይመሰለኝም ቀዝቃዛ ውሀ ሻወር እንደወሰድኩ ለ30 ደቂቃ ምናምን ጤነኝንት ይሰማኛል እና ደሞ የረሳሁት ነገር ቅባት ወይመ ሳኒታይዘር ስቀባ ይከበደኛል ምንድነው መፍትሄው በዚህ ምክንያት ትምህርቴ ላይ ፎከስ ማረግ አልቻልኩም
Dec 03, 20250 engagements