ሰላም ቤተሰቦች ምክራችሁ ከምለው በላይ ያስፈልገኛል, ዛሬ በጣም ጨንቆኝ እና ግራ ገብቶኛል ,ምክራችሁ በጣም ያስፈልገኛል🙏 እኔ የ24 ዓመት ወጣት ነኝ እና ወንድሜ የ26 ዓመት *ወንድሜ ከ600K ብር በላይ በአቪአተር እና መሠሎች ጌም ብር አሳጣኝ አሁን ላይ የቤተሰብ ስራ ወደ መዝጋቱ ደርሰናል ምክንያቱም ኪሳራ ስለገጠመን። እና እንድትረዱኝ የምፈልገው ወንድሜን እንዴት ከቁማሩ ማስወጣት(ማስተው) እችላለሁ ❓እንዴት እንዲረሳው እና አሁን ላይ ስራ ሰረቶ የሚመልስትን አቅም ማስረዳትስ እችላለሁ? ለስራ የሚሆነኝ ደግም ብር በብድር መልኩ ከየት እና በምን አይነት መንገድ አገኛለሁ።
Dec 03, 2025Mnabatu yekebtal keld nw ende 600k anatun beleh amanuel asgebaw endiyagegem weym ke internet yemirkbet bota wesdeh askemtew. Rehabilitation center masgebat bezi keketele yalehn hulu nw miyasatah
Dec 03, 2025